A cabeleira multilingüe

 

Dawit Amare | Amárico

 

የፀጉር ሽሩባ
(በጥቂቱ የተወሰደ)

የተወለድኩት በምድር ዳርቻ ባለ አረንጓዴ አገር፤ በላሞች መንጋ መካከል በመቅበዝበዝ በመንከራተት ።
በምድር ዳርቻ ላይ ብቻ የቆመ፤ የዘላን ነገድ ልጅ እርግጠኛ ያልሆነ።
ከችግር ቻይ ዕጽዋቶች ሌላ ሥር የለኝም፤ የምኖረውም ከነፋስ ላይ በቀር ሌላ የትውልድ አገር የለም።
እንደ አገር ባልተመሠረተ፤ የዘላኖች ዘር አባል ያንሆንኩ።
መንፈሳችን የተሰወረውንና የተፈጥሮን ጥልቅ ስሜት የሚያውቅ።
ታሪካችን ራሱን እንዳጣ ግራ የተጋባ ህዝብ ከጨለማውም ጋር የተውሃደ።
እኔ ግን መርከቧም ብትሰምጥም መንግዱን አላጣሁትም፤ በጨረቋዋ ፀጉር ሽሩባ በስሜት በመንሸራተት።
በግዙፉ የፀጉር ሸሩባዋ በመደባበቂያው ቦታ፤ የምናገረው ለምወዳቸው ብቻ።

(የአማርኛ ትርጉም ዳዊት አማረ)


Lectura de Dawit Amare